አምለሰት ሙጬ አዲስ አቀራረብ እና ይዘት ያለው ፕሮግራም ይዛመታለች ። ቆይታ ከአምለሰት ጋር የተሰኘ በተለያየ የስራ ዘርፍ ውስጥ ያሉ ሰዎች የህይወት እና የስራ ተሞክሯቸውን በሰፊው የሚያጋሩበት ዝግጅት ነው ።
…
continue reading

1
Amleset Muchie and Comedian eshetu ቆይታ ከአምለሰት ጋር
1:17:46
1:17:46
Lejátszás később
Lejátszás később
Listák
Tetszik
Kedvelt
1:17:46አምለሰት ሙጬ አዲስ አቀራረብ እና ይዘት ያለው ፕሮግራም ይዛመታለች ። ቆይታ ከአምለሰት ጋር የተሰኘ በተለያየ የስራ ዘርፍ ውስጥ ያሉ ሰዎች የህይወት እና የስራ ተሞክሯቸውን በሰፊው የሚያጋሩበት ዝግጅት ነው ። የዛሬው የመጀመሪያ ክፍል እንግዳችን ኮሜዲያን እሸቱ ነው ። በዚህ ዝግጅት ላይ ኮሜዲያን እሸቱ ዶንኪ ቪሌጅን ለመመስረት ወደ ገጠር ቤተሰቡን ጠቅልሎ ለመግባት ዝግጅቱን እንደጨረሰ ያሳወቀበት እና አዘጋጇን አምለሰትን እና ተመልካቾችን በሳቅ ያዝናናበትቆንጆ ቆይታ ነው። ዘወተር አርብ ምሽት 1 ሰአት ላይ ይጠብቁን ።…
…
continue reading